News

የጎጃምና አካባቢው ሃብታሞች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ ተጀምሮ የነበረው ጥረት ዳግም ሊጀመር ነው፤ ደመቀ መኮንን ለምን ዝም አሉ?

አዲስ ሪፖርተር - በሌሉበት ክስ የተመሰረተባቸው ዋና ዋናዎቹ የጎጃምና የአካባቢው በላሃቶች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ ተጀምሮ የነበረው እንቅስቃሴ ዳግም ሊጀመር እንደሆነ አዲስ ሪፖተር ስምታለች።...

“ውሻዬን ሸጬ ቀበሮ ገዛሁ” እጅ የሰጠው ማስረሻ ሰጤ፤ ገዱ አንዳርጋቸው አገር ቤት እንዲገቡ ወዳጆቻቸው ሽምግልና ሊጀምሩላቸው ነው

አዲስ ሪፓርተር ባህርዳር፡- በአማራ ክልል ከመንግስት ጋር መሳሪያ አንስተው ግጭት ውስጥ ከገቡት የተለያዩ የፋኖ አደረጃጀት መሪዎች መካከል አንዱ የሆነው ማስረሻ ሰጤ ከጀሌዎቹ ጋር ለመንግስት...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የፋኖ ታጣቂዎች በክልሉ ውስጥ “አስመዘገቧቸው” ያላቸውን ታላላቅ አኩሪ ድሎች ዘርዝሮ ይፋ አደረገ፤

አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ጠብ መንጃ ያነሳው ፋኖ "የጦር ሜዳ ድል" ሲል የሚቆጥራቸውን ገድሎቹን በመዘርዘር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ አደረገ። ቢሮው ፋኖ...

“አማራ ክልል አጋጣሚ በመጠቀም ልጆቻቸውን አስገድደው የሚደፍሩ ወላጆች ተፈጥረዋል” የሴቶች ማህበራዊ.ጉ ሚኒስቴር

አባት ልጁን ካልጠበቀ ማን ይጠብቅ? የሃይማኖትና የብሄር ችግር ቁጥጥሩ ላይ ጫና አሳድሯል አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የገዛ ልጆቻቸውን...

ከመቶን ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው ተያዙ

አዲስ ሪፖርተር - ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የብሔራዊ መረጃና...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares