News

በሻዕቢያና ህወሃት መካከል አለመተማመኑ ሰፍቷል፤ የሚታወቁ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ከእነ ሞንጆሪኖ ቡድን እየወጡ ነው

ስጋት ትልቁ ምክንያት ነው። ሻዕቢያ በተግባር የተፈተሸ ከሃጂ በመሆኑ አይታመንም፤ መንግስት ሻዕቢያን ካጠፋ እኛንም አይለቀንም የሚለው ድንቁርና የተጫነው እሳቤ አይሰራም። ሻዕቢያ ከሚጠፋ እኛ አስቀድመን...

“ፋኖ ሲጀምር የነበረውን ብቸኛ ኃይሉን ከስሯል፤ ሕዝብ አንቅሮ ተፍቶታል፤ ለዕርቅ መንግስትን ይፈራል ” የአብን የፓርላማ ተወካይ

አዲስ ሪፖርተር - ፋኖ ሲጀምር የነበረውን ብቸኛ ኃይሉን መክሰሩን የአብን የፓርላማ ተወካይ አስታወቁ። የፋኖ ሃብት የነበረው ሕዝብ አሁን ላይ ፋኖን “አንቅሮ ተፍቶታል” ያሉት እኝሁ...

“ኦነግና ኦፌኮ በግል ለሽመልስ አብዲሳ ላቀረቡት ማመልከቻ በፓርቲና በመንግስት ደረጃ መልስ አይሰጥም” ብልጽግና

አዲስ ሪፖርተር – ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ /ኦፌኮ እና የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር/ ኦነግ በጋራ ላቀረቡት ደብዳቤ ምላሽ እየጠበቁ እንደሆነ አስታወቁ።...

“በስልጣን ላይ ያለው መንግሥት በጦርነት አይወድቅም፤ በኃይማኖትና በከተማ ውስጥ አመጽ ላይ በቅንጅት እንስራ ”

አዲስ ሪፖርተር - በስልጣን ላይ ያለው መንግስትም ሆነ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በጦርነት ሊፈርሱ እንደማይችሉ በውጭ ያሉ የተቃዋሚዎች ስብስባና አብረዋቸው የሚሰር በጋራ መገምገማቸው ተሰማ። በግምገማው...

ዘመነ ካሴ “ወደ ከተማ አመጽ እንሸጋገራለን” የኢሕአፓ የከተማ ነጭ ሽብር? አናርኪዝም ሊደገም?

በዘመነ ደረግ ኢህአፓ የከተማ ውስጥ ትግል ሲያውጅ የተጀመረው አድፍጦ መግደል ነበር። ደርግ "ነጭ ሽብር" ያለው ይህ ግድያ በስኳዶች የተደራጀና በሕዝብ መካከል ሆኖ የሚተኩስ ነበር፤...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares