admin

688 POSTS

Exclusive articles:

አዲስ አበባን ለማውደም በመቶዎች የሚቆጠሩ ድሮኖች ተሰማርተው ነበር፤ ሁሉም አየር ላይ መክነዋል፤ ህወሃት

አዲስ ሪፖርተር | አዲስ አበባ | መንግሥት ይፋ አላደረገውም እንጂ አዲስ አበባን ለማውደም በመቶዎች የሚቆጠሩ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው ነበር። የህወሃት የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች የድሮን ጥቃት...

“ከአሁን በኋላ እዛና እዚህ መርገጥ አይቻልም፤ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን፤ እመኑኝ ቂም በቀል የለም” የወዲ እንጥሩ

“በይቅርታ ወደ ሰላም፣ በምህረት ወደ ልማት መሄድ እንደምንችል እናሳያለን። አሸነፍን ብለን የቂም በቀል ካርድ አንመዝም። እነሱ በአሸናፊነት ስሜት ሲያደርጉት እነበደነበረው እኛም እንድናደርግ ይጠብቃሉ። ይህ...

“ታደሰ ወረደ እንኳን ዳግም ትግራይን ሊመሩ ከሌሎች የጥፋት ኃይሎች ጋር ለፍርድ መቅረብ አለባቸው”

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደሩ በሙሉ አቅሙ እንዳይሰራ ስራውን በመበጣጠስ፣ በግልጽና በስውር “ጽንፈኛ” ከሚባሉት ኃይሎች ጋር ሲሰሩ የነበሩ በመሆናቸው መንግስት መለሳለሱን አቁሞ...

የአገር መከላከያና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ነጻ ያወጧቸው አራት የህወሃት ባለስልጣናት አምልጠን ነው አሉ፤ “በሕይወት እንወጣለን የሚል ተስፋ አልነበረንም” ኮ/ል ተወልደ

የአገር መከላከያ ሰራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ዋጋ ከፍለው ያስለቀቋቸው አራት የህወሃት ባለስልጣናት በራሳቸው ጥረት አምልጠው እንደወጡ አድርገው መግለጫ መስጠታቸው "አስገራሚ" ሰዎች አስብሏቸዋል። የአቶ...

“ተስፋ?” ኢሳያስ በመጨረሻ ሰዓት እስረኛ ከፍተኛ መኮንኖች እና የጦር ባለሙያዎች ለጦርነት ፈቱ፤

አዲስ ሪፖርተር | አዲስ አበባ | የሰነዓፌ ንዑስ ዞን ከተማዋንና በዙሪያዋ ያሉትን መቶ የሚጠጉ የገጠር ቀበሌዎች አሏት። ለህወሃት አዲስ መጠለያ እንድትሆን የተመረጠችው እና በደቡባዊ ኤርትራ...

Breaking

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares