society

የማርበርግ ቫይረስ ምልክት ያሳዩ 6 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፤ በአሁኑ ሰዓት በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች የሉም

አዲስ ሪፖርተር -የማርበርግ ቫይረስ ምልክት ያሳዩ ስደስት ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። ይሁን እንጂ በላብራቶሪ ማረጋገጥ የተቻለው የሦስቱ ብቻ መሆኑንን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአሁኑ ሰዓት...

ለማኅበራዊ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ከማኅበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ እንዲገቡ ተፈቀደ::

ለማኅበራዊ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ጨምሮ የመከላከያ ሠራዊት፣ የፖሊስና የደኅንነት ተቋማት የሚያስገቧቸው መሣሪያዎች ከማኅበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ እንዲሆኑ ገንዘብ ሚኒስቴር መፍቀዱ ተገልጿል። የቀረጥ ነፃ መብቱ የተፈቀደው...

የበረከት ትዝብት – ከቆይታ በሁዋላ ኢትዮጵያና ኤርትራ መሬት ይቀያየራሉ፤

አዲስ ሪፖርተር “ጦርነቱ ከተጀመረ አስመራ አፍንጫ ደርሶ አይቆምም። በውጤቱ ኤርትራ የምትቀጥለው ልክ ለዩክሬን እንደቀረበላት ዓይነት ምርጫ መሬት ልውውጥ ነው። በልውውጡ ኢትዮጵያ አሰብን ትወስዳለች” በሚል...

የፌደራሉ መንግስት ለክልሎች የሚመደበው የበጀት መጠን ክልሎች በሚሰበስቡት ግብር ልክ እንዲኾን ግዴታ ሊጣልባቸው ነው

ክልሎች የፌደራል መንግስት በተመነው ልክ ግብር ካልሰበሰቡ ባለስልጣናቱ እስከማባረር የሚያደርስ ውሳኔ ይጠብቃቸዋል አዲስ ሪፖርተር - የፌደራል መንግስት ለክልሎች የሚመድበው በጀት ክልሎች በሚሰበስቡት ሊወሰን መኾኑን...

New Harvard Student Candidates Presented Minutes Before Results

Find people with high expectations and a low tolerance for excuses. They'll have higher expectations for you than you have for yourself. Don't flatter...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares