Opinion
በረከት ስምዖን ምላሻቸውን ሰጡ፤ “…እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?”
አቶ በረከት ስምዖን ሰሞኑን ኢትዮሪቪው ባቀረበችው ዜና ላይ ተንተርሰው መልስ መስጠታቸውን ከኢትዮፎረም ለመረዳት ተችሏል። “እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?” በማለት ስማቸው በተነሳበት ዜና መልኩ...
ያልተዘመረለት ሌላኛው [ቁጭት] የወለደው ብሔራዊ ስኬት
በዛች የተረገመች ቀን በቁጥር 65 ኢትዮጵያውንና 9 ቻይናውያን በጠቅላላው 74 ንፁሃን ሕይዎታቸውን አጡ። ሌሎች 9 ቻይናውያን ታግተው ተወሰዱ። ይህን የፈፀመው ኤርትራ ውስጥ መቀመጫውን ያደረገው፣...
ለጸረ ሌብነት ዘመቻው ኢትዮጵያ ያቃታት ሶስተኛው መንገድ – “ድመቷ ጥቁር ትሁን ነጭ ዋናው ጉዳይ አይጥ መያዟ ነው”
በዓለማችን የሙስና መመዘኛ መሠረት በጣም ዝቅተኛ ሙስና ይካሄድባቸዋል ተብለው የሚጠቀሱት አገራት በየዓመቱ የሚታወቁ ናቸው። ዴንማርክ፣ ፊንላንድ፣ ሲንጋፖር፣ ስዊትዘርላንድ፣ ኒው ዚላንድ፣ ስዊድን፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ ኖርዌይ፣...
የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና የአገር መከላከያ ሰራዊት አሁናዊ ፈተና – እንደ አሜሪካ ልጓም አሁኑኑ!!
Addisreporter - የአሜሪካ ጦር ሰራዊት መስሪያ ቤት (Department of War) ማህበራዊ ሚድያን መሰረት ያደረገ የስጋት ተጋላጭነት ለመቀነስ የሚያስችል እና በወታደራዊ ዲሲፕሊን ተጠያቂነት የሚያረጋግጥ ጥብቅ...
ኢትዮጵያ የ”ገፊና ጎታች የፖለቲካ ሤራ” ሰለባ
ካለፉት አራት ወይም አምስት ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚታየው የፖለቲካ መካረርና ጡዘት የሁለትዮሽ የተናበበ የገፊና ጎታች ሤራ (Pull and Push Conspiracy) ነው ለማለት የሚያስችሉ በርካታ...






