Opinion
አገር ያለቡ ተበዳሪዎችና በሌብነት የገዟቸው አበዳሪዎች “ጽምዶ” ወዴት ወዴት?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቡድንና ስርዓት በለቀቀ የብድር አሰጣጥ ተሽመድምዶ ከመውደቅ ተርፎ፣ ራሱን በለውጥ አርቆ ስህተቱን እያረመ በመጓዝ ላይ ቢገኝም፣ የቀድሞው ምድበተኞች አሻራና ኮቴ አሁንም...
ከአይሾው ስፒድ ጉብኝት ጀርባ ያለው እውነታ?! የቁሞ ቀሩና ተጎታቹ ሊህቅ… ወግ / ዓለም ኢትዮጵ በውበቷ ተዋወቀ
አንዳንድ ቁሞ ቀር ሊህቃን ያውም በሰለጠነው ዓለም የሚኖሩ እና በባህላዊው የአስተሳሰብ አጥር ውስጥ የታጠሩ ግለሰቦች የአይሾው ስፒድን (IShowSpeed) የኢትዮጵያ ጉብኝት ሲተቹ አስተውለናል። እነዚህ ሰዎች...
“የአብየን ለእምየ….” ነገረ ተጋዳላይ ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ፖለትካዊ ስላቅ
አዲስ ሪፖርተር - የተጋዳላይ ኢሳያስ አፈወርቂን ኢንተርቪው አደመጥኩት። ለእንዲህ ዓይነቱ ኢንተርቪው ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ዝምታን መምረጥ ተመራጭ ነበር። ሆኖም ግን አሁን ባለው የመረጃ ፍሰት፣...
ግማሽ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የትሕነግ መበስበስ፤ ትግራይንና የትግራይን ህዝብ ይዞ መደርመስ!
ይህ ጽሁፍ የተላከው በሚታወቁ የቀድሞ የትግራይ መኮንን ነው። ጽሁፉ ላይ አንዳንድ የኤዲቲንግ ስራና ከተጠቀሰውም በላይ የከረሩ ዘለፋዎችን ከማስቀረቱ በላይ ሙሉ በሙሉ የጸሐፊው ነው። ጸሐፊው...






