Opinion

ትህነግ አፈገፈገ ወይስ ሸሸ – የትህነግ የውይይት ፈቃደኝነት የተለመደ ሴራ ወይስ ለትንፋሽ መሰበሰቢያ

በዚሁ የትህነግ ደብዳቤ ጉዳይ ከእንግዲህ ቀልድ የለም። ትጥቁን ባስቸኳይ ፈቶ፣ እንደማንኛውም ክልል ወደ ሰላማዊ መንገድ የማይመጣ ከሆነ በጀመረው የኃይል አማራጭ ከትግራይ ሕዝብ ጋርና በትግራይ...

በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ህንድ፣ እንግሊዝ፣ ብራዚል፣ ስፔይን፣ ዴንማርክ፣ ጃፓን፣ ሳዑዲ በመሪ ደረጃ አልተወከሉም፤ “የሎሌነት መንፈስ”

አዲስ ሪፖርተር - ናራንድራ ሞዲ የህንድ፣ ካሪ ስታመር የእንግሊዝ፣ ሉላ ዳ ሲልቫ የብራዚል፣ መሪዎች እጅግ በጣም የሚጠብቁ የስብሰባው እንግዶች ነበሩ። ስፔይን፣ ዴንማርክ፣ ጃፓን፣ የሳዑዲ...

የዲፕሎማሲ “ልዕልና” ወይስ “ኩስመና”?የትራምፕ የሽምግልና ደብዳቤና ጃዋር “ተከታዮቼ” ላላቸው የበተነው ቅዠቱ

አዲስ ሪፖርተር - ጃዋር ቀደም ሲል የሚታወቅበት የትርምስ፣ የአመጽ፣ የዘረፋና የጥሎ ማለፍ ስልቱ ከሽፎበት ዛሬ ላይ ቋሚ ማረፊያ እንኳን የሌለው ተንሳፋፊ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፖለቲካ...

የትራምፕ ስሁት ትርክት የማይሽረው የሕዳሴ ግድብ እውነታና ቀጣይ አቅጣጫዎች፤

በአለባቸው ጉብሳ - ነፃ አሰተያየት  ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለዓመታት ስትከተለው የቆየችው የዲፕሎማሲ መከላከል አክትሞ፣ ዛሬ ግንባታው ተጠናቆና ኃይል ማመንጨት መጀምሮ "በመሬት ላይ ያለ...

የራስን ገንዘብ በራስ የማተም ሽግግር የኢትዮጵያ አዲሱ ራስን የመቻል ጉዞና ብሔራዊ ደህንነት ECONOMIC SOVEREIGNTY !!

የራስን ብር ማተም ማለት የጂኦፓለቲከ ስጋት ተጋላጭነትን ማስቀረት ማለት ነው። የአገርም አንዱና ቁልፉ የሉዓላዊነት ማስጠበቂያ ነው። የራስን ኖት ማተም የራስን ደጅ በማይበረገድ መዝጊያ የመዝጋት...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares