Tag: politics
Browse our exclusive articles!
በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ የኮሪደር ልማት አይከናወንም፤ የቤት ግንባታ፣ መንገድና ውሃ ቅድሚያ ይይዛሉ
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበጀት ዓመቱ አዲስ የምንጀምረው...
New Harvard Student Candidates Presented Minutes Before Results
Find people with high expectations and a low tolerance...
The Hottest Wearable Tech and Smart Gadgets of 2021 Will Blow Your Mind
Find people with high expectations and a low tolerance...
የቻይናና ግብፅ ባለ21 ነጥብ ስምምነት…የናይል ውኃና የቀይ ባሕር ጉዳይ ለኢትዮጵያ ምን መልዕክት አለው?
አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በግብፅ ያደረጉት ጉብኝት በቻይናና በግብፅ መካከል ያለውን የ70 ዓመት የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለማክበር ከተደረገ የፕሮቶኮል ጉብኝት...
በፈጠራ ዜናዎች ዘመቻ እንዲከፈትበት ከፍተኛ በጀት የተመደበለት ብሄራዊ የምክክር መድረክ ነገ ቅዳሜ ይጠናቀቃል፤ ከዋና አከራካሪ ጉዳዮች ውስጥ ለመረጃ አንኳር ነጥቦች
በተለይ አዲስ ሪፖርተር ትኩረት በመስጠት ስትከታተለው የቆየችው በሻዕቢያ የሚደገፈውና የሚነዳው አመጽ አመቻች ግብረ ኃይል "በሚቻለው ሁሉ አገራዊ የመከከር ኮሚሽኑን ተዓማኒነት ለማሳጣት፣ አጀንዳዎቹን ለማዛበት፣ በተሰብሳቢዎቹ...
አገር መከላከያ መቀሌ ከተማ አቅራቢያ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ህወሃት ገለጸ፤ ገለልተኛ አካል አልረጋገጠም
አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሰራዊት መቀሌ ከተማ አቅራቢያ የድሮን ጥቃት እንደፈጸመ ሕወሃት አስታወቀ፤ ክልሉን በኃይል እያስተዳደረ ነው የሚባለው የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ክሱን...
በችኮላ የሚወጡ ሕጎች የሕግ አወጣጥ ሥርዓቱን እያዳከሙ መሆኑ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የሕግ አወጣጥ ሥርዓት መረጋጋት ላይ የተካሄደ ጥናት፣ በችኮላና በጥድፊያ የሚወጡ ሕጎች ተደጋጋሚ ማሻሻያ፣ መሻርና የሕጎች መጣረስ እንዲበረክት እያደረጉ መሆኑን አመላከተ አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ...
አገራዊ ምክክሩን ለማሰናከል ስምሪት ተሰጠ፤ ኮሚሽኑ በአንድም አጀንዳ የመወሰን ስልጣን እንደሌለው አስታወቀ
አዲስ ሪፖርተር - አገራዊ ምክክሩ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት በአገሪቱ ለረዥም ዓመታት ለግጭት መነሻ ሆነው አሁን ድረስ የቆዩ የማያግባቡ ጉዳዮች ላይ በመምከር ዘላቂ እልባት ለማበጀት...
Popular
“ከአሁን በኋላ እዛና እዚህ መርገጥ አይቻልም፤ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን፤ እመኑኝ ቂም በቀል የለም” የወዲ እንጥሩ
“በይቅርታ ወደ ሰላም፣ በምህረት ወደ ልማት መሄድ እንደምንችል እናሳያለን።...
“ታደሰ ወረደ እንኳን ዳግም ትግራይን ሊመሩ ከሌሎች የጥፋት ኃይሎች ጋር ለፍርድ መቅረብ አለባቸው”
ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደሩ በሙሉ አቅሙ...
የአገር መከላከያና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ነጻ ያወጧቸው አራት የህወሃት ባለስልጣናት አምልጠን ነው አሉ፤ “በሕይወት እንወጣለን የሚል ተስፋ አልነበረንም” ኮ/ል ተወልደ
የአገር መከላከያ ሰራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ዋጋ ከፍለው ያስለቀቋቸው...
“ተስፋ?” ኢሳያስ በመጨረሻ ሰዓት እስረኛ ከፍተኛ መኮንኖች እና የጦር ባለሙያዎች ለጦርነት ፈቱ፤
አዲስ ሪፖርተር | አዲስ አበባ | የሰነዓፌ ንዑስ ዞን ከተማዋንና...






